Dear Customers,
Africa Market is temporarily closed. We sincerely apologize for any inconvenience this may cause. We expect to reopen and resume operations within a couple of weeks. Thank you for your understanding.
ውድ ደንበኞቻችን፣
አፍሪካ ማርኬት ለጊዜው ዝግ ነው። በዚህ ምክንያት ለተፈጠረው ማንኛውም ችግር ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። በሁለት ሳምንታት ውስጥ ተመልሰን አገልግሎት ለመጀመር እንጠብቃለን። ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን።